Game Info
የአላህ ሰላትና ሰላም ከፍጡራን ሁሉ ምርጥ በሆኑት በነብያችን (ﷺ) ላይ ይውረድ።
ይህ አፕ ምርጥ የሆኑትን የነብያችን ﷺ ባልደረቦች ታሪክ በአጭሩ አካቶ ይዟል።
ሶሀቦች ቁርአንን የህይወታቸው ብርሀን አድርገው ይዘውታል። የኢስላምን መርሆችና አስተምህሮቶች ወደ ህይወት ለውጠዋል። በስነ ምግባር ምጥቀት ስፋትና በአላማ ፅናት እንዲሁም በመልካም ስብዕና ከፍተኛ ደረጃ ለመድረስ በቅተዋል ።
ነብዩም(ﷺ) እንዲህ ሲሉ አወድሰዋቸዋል
"ከሁሉም ምርጡ ትውልድ እኔ የምገኝበት ትውልድ ነው ፣ ከዚያም የሚቀጥለው ፣ ከዚያም የሚቀጥለው ፣ ከዚያም የሚቀጥለው …"
ታላቁ ሶሀባ ዐብደላህ ዒብነ መስዑድ የሶሀቦችን ገድል በዘከሩበት ንግግራቸው እንዲህ ይሉናል፦
"አረአያ ሊሆን የሚችል ስብዕና የሚሻ ካለ የመልዕክተኛው ባልደረቦች ብቻ ናቸው አርአያ ሊሆኑ የሚችሉት እናም የሶሀባ ትውልድ አባላት። ምክንያቲም እነሱ ከማንም በላቀ ሁኔታ የጠለቀ ዕውቀት ባለሀብቶች ነበሩና። ቀጥተኛውን ጎዳና መርተዋል። አላህ ለመልእክተኛው ባልደረባነት አጭቷቸዋል ። የዚህን ዲን ታላቅ አደራ ተሸክመዋል። ማንነታቸውን እወቁ ፣ፈለጋቸውንም ተከተሉ ፣ ቀጥተኛውን የህይወት መንገድ የተከተሉ ሰወች ነበሩና።
በየትኛውም ቦታና ጊዜ የምንገኝ ሙስሊሞች የዚያ ድንቅ ትውልድ ፤የዚያ ቁርአናዊ ማህበረሰብ አባላት አርአያነት እንደሚያስፈልገን ግልፅ ነው።ከሶሀባ ትውልድ ታሪክ በጣም ብዙ እንማራለን።ከምርጥ ስብእናቸው የጠራ ምንጭ እንጎነጫለን ። በህይወት ውስጥ ያደረጉት እያንዳንዱ እንቅስቃሴ ለህይወት ጉዟችን ብርሀን ነው ። የማንነታችን መለያ ነው…"።ከቀደምቶች ታሪክ እራሳችንን እንድናስተምር ይህ የሶሀበች ታሪክ የሚለው አፕ አስተማሪ ይሆናል ብለን እናስባለን።
በዚህ አፕ ታሪካቸው ያልተጠቀሱ ብዙ ሶሀቦች አሉ፤ በአላህ ፍቃድ በየግዜው የሌሎችም ሶሀቦች ታሪኮችን አካተን አፑን በየግዜው እናድሰዋለን፣ ከእርሶ የሚጠበቀው ይህን አፕ በየግዜው ማዘመን/Update ማድረግ ነው።
ከአጅሩ ተቋዳሽ ይሆኑ ዘንድ አንብበው ለሌሎችም ያጋሩ።
ይህ ስራችን የተከበረው የአላህን ፊት ተፈልጎበት የተሰራ እንዲሆን እንዲሁም ታሪኩን ከተለያዩ ምንጮች ላሰባሰቡ ፀሐፊዋች ለኛም በዚህ ስራ ለተባበሩንም በሞት ለተለዩንም ይህንን ስራ ለሚያሰራጩትም ከሁላችንም ይቀበለን ዘንድ አላህን እማፀነዋለሁ።
በአላህ ፍቃድ ሌሎች ጠቃሚ አፖችን አዘጋጅተን በቀጣይ እናደርሳችኃለን።
________________
የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል - ከናንተ ውስጥ መጥፎን ነገር ያየ በእጁ ይቀይር ካልቻለ በምላሱ ካልቻለ ደግሞ በልቡ ይጥላ ይህ ግን (በልብ ብቻ መጥላት) ደካማ ኢማን ነው" (ሙስሊም ዘግበውታል)
ወንድም እህቶቼ ታሪኩን በምታነቡበት ግዜ ከቁርአን ከሀዲስ የተጨመረ ወይም የተቀነሰ ነገር ካገኛችሁ በአድራሻዬ አድርሱኝ።
ስህተቴን ላረመኝ ሰው አላህ ይዘንለት።
አላህ ሆይ!ጠቃሚ እውቀትን ከተግባር ጋር ወፍቀን መጨረሻችንንም አሳምርልን አሚን! ከተሳሰትኩ ከነፍስያዬና ከሸይጧን ሲሆን ሐቅን ከገጠምኩኝ ከአላህﷻ ነው።
የአፑ አዘጋጅ አብዱራሂም ማህሙድ
※ከዚህ በፊት ያዘጋጀነውን የነብያት ታሪክ አፕ በሚከተለው ሊንክ መጫን ይችላሉ፦
https://play.google.com/store/apps/details?id=qissa.anbia.hudasoft
Games Related to 30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ
How to Download and Play 30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ on PC
- 1Download and install LDPlayer X on your PC.
- 2Enter and search for 30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ in the search bar at the top left corner.
- 3Click on "Install" to download 30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ automatically.
- 4Once the installation is completed, click on "Open".
- 5The game will be launched in LDPlayer automatically. Enjoy!
- 6You can also click on the game icon of 30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ in LDPlayer homepage to start playing.
Advantages of Playing 30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ on PC with LDPlayer X
Wider Screen
The larger PC screen allows you to capture clearer visual details in 30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ.
Customized Control
Play games with mouse, keyboard & controller with your own customized setting, guaranteeing a gaming experience for 30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ comparable to actual PC gaming.
Multi-instance & Synchronizer
Log in to multiple game accounts or play multiple games at the same time. A great time saver for rerolling.
Higher FPS
With more realistic and smooth visual effect, and more coherent action, visual experience and the sense of immersion for 30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ is greatly optimized.
Game Assistant
Use scripts to simplify complex task processes and complete tasks automatically. Enjoy your game with ease.
Video Record
Record highlights or operation processes in 30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ to share with your friends.
Computer Configuration for 30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ PC Version
System
Win10 64-bit or higher, including OpenGL 4.xSystem
Win7 / Win8 / Win8.1 / Win10CPU
8th Gen Intel Core i3-8100 4-core or higher, with VT enabledCPU
Intel or AMD CPU Processor x86 / x86_64, with VT enabledGPU
NVIDIA GeForce GTX1050 Ti 2GB or higherGPU
Windows DirectX 11 / OpenGL 4.0 Graphics DriverMemory
8GB or moreMemory
At least 2GB RAMStorage
10GB or more available space for installation disk, 2GB or more available space for system diskStorage
At least 1GB available memoryMore From Huda Soft
You might also like
More popular games
Free Fire: Winterlands
PUBG MOBILE
Mobile Legends: Bang Bang
Among Us
Brawl Stars
Clash of Clans
GODDESS OF VICTORY: NIKKE
Call of Duty: Mobile Season 11
Free Fire MAX
PUBG MOBILE LITE
Minecraft: Play with Friends
CookieRun: Kingdom
Ragnarok M: Eternal Love
Epic Seven
Call of Duty®: Mobile - Garena
Roblox
Arknights
Ragnarok X x Re:Zero
Clash Royale
Black Desert Mobile
Apex Legends Mobile
30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ - FAQ
Q: Is LDPlayer X safe for players?
Q: Can I play 30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ on PC?
Q: Why is LDPlayer X the best platform to play 30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ on PC?
The powerful built-in Android emulator lets you immerse yourself in every small detail of the game.
Additionally, it allows you to simply play numerous popular games in your browser, such as Brawl Stars and Roblox.
You can also enjoy the best top-up discount for popular games on LDShop.